个人资料图片
English
  • 全部
  • 搜索
  • 图片
  • 视频
    • 短视频
  • 地图
  • 资讯
  • 更多
    • 购物
    • 航班
  • 笔记本
报告不当内容
请选择下列任一选项。
  • 时长
    全部短(小于 5 分钟)中(5-20 分钟)长(大于 20 分钟)
  • 日期
    全部过去 24 小时过去一周过去一个月去年
  • 清晰度
    全部低于 360p360p 或更高480p 或更高720p 或更高1080p 或更高
  • 源
    全部
    Dailymotion
    Vimeo
    Metacafe
    Hulu
    VEVO
    Myspace
    MTV
    CBS
    Fox
    CNN
    MSN
  • 价格
    全部免费付费
  • 清除筛选条件
  • 安全搜索:
  • 中等
    严格中等(默认)关闭
筛选器
የመንገድ ግብር ሊጣል ነው‼ በመንግስት በተገነቡ መንገዶች ላይ በሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች አዲስ አመታዊ ግብር ሊጣልባቸው መሆኑ ተገለጸ። ይህ ግብር ከመደበኛው የተሽከርካሪ አመታዊ ምርመራ ቦሎ ጋር ተያይዞ የሚከፈል ሲሆን፣ አጣጣሉ እንደ ተሽከርካሪዎቹ ዓይነት እና እንደሚያመነጩት የካርቦን ጭስ መጠን ሊለያይ እንደሚችል ተመልክቷል። ​በዚህ መሰረት ብዙ ጭስ የሚያወጡ ቆዩ ተሽከርካሪዎች ከፍተኛ ግብር ሲከፍሉ፣ አዳዲሶቹ ደግሞ ዝቅተኛ ግብር እንዲከፍሉ ይደረጋል ተብሏል። ​በተለያዩ ሀገራት የተለመደ ነው የተባለው ይህ አሰራር፣ መንግስት ለመንገድ ጥገና የሚሆን ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኝ እና የአካባቢው መስተዳድሮች የልማት በጀታቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳል ተብሏል። ​የታክስ ፕሮፖዛሉ በአሁን ወቅት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ለምክር ቤቱ ለመቅረብ ዝግጅት እየተደረገበት የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚ
0:44

已浏览 6.2万 次2 周前
TikTokwasumohammed
展开
静态缩略图占位符
更多类似内容
  • 隐私
  • 条款